ትግላችን Kindle à Hardcover

ትግላችን ebok ትግላችን MOBI?ሰቦች ያከናወኗቸው ገንቢም ሆነ አፍራሽ ተግባሮች ማንም ወደደ ጠላ የዚያ ሃገርና ሕዝብ ታሪክ ናቸው።ትግላችን ስሙ እንደሚያመለክተው በኢትዮጵያ አንድ ትውልድ በሙሉ ቀፎው እንደተነካበት የንብ ሠራዊት ተቆጥቶ በመነሳት ገበሬው ከገባርነት፣ የሠራተኛውን መደብ ከምንዳ ባርነት፣ ጠቅላላውን ባተሌ ሠርቶአደር ሕዝብ ከድንቁርና አረንቋና እጅግ አሳፋሪ ከሆነ የዘላለም ድህነት መንጥቆ በማውጣት ራሱንና አገሩን ለመለወጥ በጀመረው ትግል መሪር መስዋዕትነትን ከፍሎ የትግሉን ጣፋጭ ፍሬ ሳይቀምስ፣ አንድነቱንና ሰላሙን ሳያገኝ እንደገና የ.

ትግላችን Kindle à Hardcover

❮PDF / Epub❯ ✅ ትግላችን ❤ Author መንግስቱ ኃይለማርያም – Chickenshedcafe.uk “የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት ከተቀጣጠለበት እስከ ተቀለበሰበት ድረስ ያለው ጊዜ ከመሰል ሕዝባዊ አብዮቶች ጋር ስናነፃፅረው“የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮት ከተቀጣጠለበት እስከ ተቀለበሰበት ድረስ ያለው ጊዜ ከመሰል ሕዝባዊ አብዮቶች ጋር ስናነፃፅረው በለጋና በአጭር የተቀጨ አብዮት ቢሆንም በአሥራ ሰባት ዓመታት ውስጥ ያደረገውን ፈጣን ጉዞ፣ ያስተናገዳቸውን ሕዝባዊ ተግባሮች፣ የገጠሙትን ፈተናዎችና የጠየቁትን መስዋዕትነት በሦስት ተከታታይ ቅፆች ለማቅረብ ተገድጃለሁ።የፖለቲካ ድርጅቶችም ሆኑ መሪ ግለሰቦች የሚመጡና የሚሄዱ አላፊዎች ሲሆኑ ሃገርና ሕዝብ ግን ዘላለማዊ ናቸው። ይህም ቢሆን በአንድ ታሪካዊ ወቅት መንግሥታት፣ የፖለቲካ ደርጅቶች ወይም ግ?.

?ሰቦች ያከናወኗቸው ገንቢም ሆነ አፍራሽ ተግባሮች ማንም ወደደ ጠላ የዚያ ሃገርና ሕዝብ ታሪክ ናቸው።ትግላችን ስሙ እንደሚያመለክተው በኢትዮጵያ አንድ ትውልድ በሙሉ ቀፎው እንደተነካበት የንብ ሠራዊት ተቆጥቶ በመነሳት ገበሬው ከገባርነት፣ የሠራተኛውን መደብ ከምንዳ ባርነት፣ ጠቅላላውን ባተሌ ሠርቶአደር ሕዝብ ከድንቁርና አረንቋና እጅግ አሳፋሪ ከሆነ የዘላለም ድህነት መንጥቆ በማውጣት ራሱንና አገሩን ለመለወጥ በጀመረው ትግል መሪር መስዋዕትነትን ከፍሎ የትግሉን ጣፋጭ ፍሬ ሳይቀምስ፣ አንድነቱንና ሰላሙን ሳያገኝ እንደገና የ.

0 thoughts on “ትግላችን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *